ሩቅያ ኢስላማዊ ህክምና የተሰኘው አፕሊኬሽን ስለ ሲህር, ጂን እና አይን በቁርአን እና በሶሂህ ሀዲሶች ተዳሰውበታል. ስህር, ጂን እና ዐይን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ተብራርቷል.
በተጨማሪም የታመመ ሰው ራሱን ሆነ ሌሎችን እንዴት ማከም ይችላል የሚሉት የተዳሰሱበት የሩቅያ አንቀፆችንም አካቶ የያዘ አፕሊኬሽን ነው.
አፕሊኬሽኑ ልዩ የሚያደርገው безплатно መሆኑ እና ከማስታወቅያዎች (ADS) የፀዳ መሆኑ ነው.
ዳውንሎድ በማድረግ እና ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ.